🪦

该社区已不再可用

skoo.li 无法访问此 Skool 社区,它可能已被删除或设为私密。以下数据反映最后一次成功抓取的内容。
最后在线时间: 2026-06-24 12:14:38.258353 UTC

Skool 资料页

Ethio Digital Community

ይህ እጅ ለእጅ ተያይዘን በ Digital ዓለም የምናድግበት Community ነው።

Ethio Digital Community
📊 30
标识: ethiodigitalcommunity 最近抓取: 2026-06-22 16:30:45.326772 UTC 价格: $500.00 短链接: https://www.skoo.li/ethiodigitalcommunity
149成员
0在线
2管理员
👍 0 😎 0 🔥 0 👏 0
简介

ይህ የኢትዮ ዲጂታል ኮሚኒቲ ( Ethio Digital Community ) ነው።

በ Amazon FBA & FBM ስልጠናዎች፦

ውጤታማ ለመሆን የሚያበቁ ስልጠናዎች የምንሰጥ ሲሆን፣ እስካሁን ባለው ጉዞአችን 90% የሚሆኑት ተማሪዎቻችን ስኬታማ ናቸው። ለዚህም ደግሞ ምክንያቱ በስራው ላይ ረዘም ላለ ዓመታት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ የተሟላ ስልጠና ስለሆነ ነው።

🚀 በዚህ ስልጠና ውስጥ ምን ያገኛሉ?

💰 ለመቀላቀል፦

የአባልነት ክፍያ $500 (አንድ ጊዜ ብቻ) መክፈል ይኖርብዎታል። እስካሁን ካልከፈሉ በዚህ ሊንክ በመክፈል ይቀላቀሉ፦ 🔗 Payment Link: https://stan.store/Ethiodigital_community/p/amazon-seller-mastery-ef1pt695

⚠️ ማሳሰቢያ: ክፍያ እንደፈጸሙ በ 24 ሰዓት ውስጥ Approve ይደረጋሉ።

ለስኬት የእርስዎ Hard Work እና Consistency ወሳኝ ነው! 🌱

📧 Email: Ethiodigital2025@gmail.com

እናመሰግናለን! 🙏

Ethio Digital Community

Online Arbitrage

Retail Arbitrage

Wholesale

Private Label

🎥 Full Video Courses: በማንኛውም ሰዓት የሚታዩ የቪዲዮ ስልጠናዎች።

📅 Live Zoom Sessions: በሳምንት ከ 3-5 ቀናት የሚደረጉ የቀጥታ ክፍለ ጊዜዎች (በ Zoom)።

📈 Extra Modules: የ eBay እና Print on Demand ስልጠናዎችን የሚጨምር ሲሆን፣ በየጊዜው አዳዲስ ስልጠናዎችና ቪዲዮዎች እንጭናለን።

♾️ Lifetime Access: አንዴ ከከፈሉ የህይወት ዘመን ተጠቃሚ ይሆናሉ።

讨论

评论

评论

成员笔记

请先登录,再加入这个 listing 的讨论。

还没有评论。成为第一个留下笔记的成员吧。