Skool Profile

Digitally Success Academy™

New

በኢኮሜርስ ዘርፍ ሙሉ ስልጠና ከሜንቶርሺፕ ጋር የሚያገኙብርት ቦታ ነው ( ሽያጭ እስኪጅምሩ ከእርሶ ጋር ነን )

Digitally Success Academy™
Discovery Score: 30Рост за 7д: +1 (0.9%)Рост за 30д: +2 (1.8%)
Slug: digital-success-academy-9232 Last crawled: 2026-04-16 21:06:39.804964 UTC Рейтинг: 0 Цена: $500.00 Short URL: https://www.skoo.li/digital-success-academy-9232
111Участники
0Онлайн
1Админы
О проекте

DS Acadamy ለምን ይመረጣል ።

​ለ2026 የአውቶሜሽን የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠናዎች ህይወትዎን ለመለወጥ ተዘጋጅተዋል?

🌟 በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የሀበሻ ሙሉ e-commerce ስልጠና ሁሉንም በአንድ ፓኬጅ

​ለምን DWA ይመረጣል? 🤔

​✅ በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ፡ ሁሉም የቪዲዮ ስልጠናዎች እና ማንዋሎች ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የተዘጋጁ ናቸው!

✅ የተግባር ስልጠና፡ ቲዮሪ ብቻ ሳይሆን የሽያጭ ልምምድ (Sales Practice) የምናደርግበት ቦታ ነው!

✅ 1 ለ 1 ሜንቶርሺፕ፡ ቢከብደኝስ ብለው አይስጉ! ከጎንዎ ሆነን የሚረዳዎት ባለሙያዎች አሉልዎት።

✅ በአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ካናዳ እና አውስትራሊያ ለምትኖሩ ተጨማሪ ገቢ (Side Hustle) ለመፍጠር ምርጥ አማራጭ ይዞ መጥቷል ።

✅ ክትትል እና ድጋፍ፡ ስልጠናውን ሲጨርሱ ያለምንም ክፍያ የዲጂታሊ ሰክሰስ ኮሚዩኒቲን ይቀላቀላሉ አብረው ይሰራሉ ። 👥

​ምን ምን እንማራለን? 📚

• ​🛍️ Dropshipping: Shopify, eBay , Etsy እና የማስታወቅያ ሲስተሞችን ጨምሮ ሁሉንም በአንድ ፓኬጅ ያገኛሉ ።

• ​🎨 Print on Demand: የራስዎን ዲዛይን በልብስና ቁሳቁሶች ላይ መሸጥ (Printify)

• ​🤖 2026 Automation: የኦላይን ሽያጭዎን በአውቶሜሽን በቴክኖሎጂ በመጠቀም ጊዜ እና ገንዘቦን ያተርፋሉ ።

​🛍️

​ለመለወጥ ከተዘጋጁ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን! ✨

​👤 Admin: ታቱ & ሲና & ሕሊና (DS Admin)

📧 Email: digitallysuccessnow@gmail.com

Discussion

Комментарии

Комментарии

Заметки участников

Сначала войдите, чтобы присоединиться к обсуждению этого listing.

Комментариев пока нет. Станьте первым участником, который оставит заметку.